петак, 12. јул 2019.

119:008

119:008
03 0597

119:070

119:070
03 0597

እግዚአብሔርም


igizī’ābiḥērimi

zh sr en he ko de ar 01 004

4፤ እግዚአብሔርም ብርሃኑ መልካም እንደ ሆነ አየ፤ እግዚብሔርም ብርሃንንና ጨለማን ለየ

4፤ igizī’ābiḥērimi birihanu melikami inide hone āye፤ igizībiḥērimi birihaninina ch’elemani leye።



4 وَرَاى اللهُ النُّورَ انَّهُ حَسَنٌ. وَفَصَلَ اللهُ بَيْنَ النُّورِ وَالظُّلْمَةِ.
4. И виде Бог светлост да је добра; и растави Бог светлост од таме.
4
2 6


1 3 5 7

среда, 10. јул 2019.

ብርሃንንና

ርሃንንና
birihaninina



18፤ በቀንም በሌሊትም እንዲሠለጥኑ፥ ብርሃንንና ጨለማንም እንዲለዩ፤ እግዚአብሔርም መልካም እንደ ሆነ አየ።

18፤ bek’enimi belēlītimi inidīšelet’inu፥ birihaninina ch’elemanimi inidīleyu፤ igizī’ābiḥērimi ya melikami inide hone āye።


18. И да управљају даном и ноћу, и да деле светлост од таме. И виде Бог да је добро.

ኣለ


ale


3፤ እግዚአብሔርምብርሃን ይሁን ኣለ፤ ብርሃንም ሆነ
3፤ igizī’ābiḥērimi። birihani yihuni ale፤ birihanimi hone።


3 وَقَالَ اللهُ: «لِيَكُنْ نُورٌ» فَكَانَ نُورٌ.


3 faqal alrab waqal allah likuna nur fakan nurin.

3. И рече Бог: Нека буде светлост. И би светлост.



3 And God said, Let there be light: and there was light.

4
2 6

1 3 5 7

ባዶ


bado

zh ar he hi de en ko 01 002

2፤ ምድርም ባዶ ነበረች፥ አንዳችም አልነበረባትም፤ ጨለማም በጥልቁ ላይ ነበረ፤ የእግዚአብሔርም መንፈስ በውኃ ላይ ሰፍፎ ነበር

2፤ midirimi bado neberechi፥ ānidachimi ālineberebatimi፤ ch’elemami bet’ilik’u layi nebere፤ ye’igizī’ābiḥērimi menifesi bewiḫa layi sefifo neberi።

2 وَكَانَتِ الارْضُ خَرِبَةً وَخَالِيَةً وَعَلَى وَجْهِ الْغَمْرِ ظُلْمَةٌ وَرُوحُ اللهِ يَرِفُّ عَلَى وَجْهِ الْمِيَاهِ.


2. А земља беше без обличја и пуста, и беше тама над безданом; и дух Божји дизаше се над водом.

2 And the earth was without form, and void; and darkness was upon the face of the deep. And the Spirit of God moved upon the face of the waters.

4
2 6
1 3 5 7

119:065

119:065
03 0597




14፤ የሦስተኛውም ወንዝ ስም ጤግሮስ ነው፤ እርሱም በአሦር ምሥራቅ የሚሄድ ነው

Дан. 10:4
14፤ yešositenyawimi wenizi simi t’ēgirosi newi፤ irisumi be’āšori miširak’i yemīhēdi newi።

14. А трећој је реци име Хидекел, она тече к асирској. А четврта је река Ефрат.

119:064

119:064
03 0597

ይልቅ



 127 ስለዚህ ከወርቅና ከዕንቍ ይልቅ ትእዛዝህን ወደድሁ። 



119:063

119:063
03 0597

119:162

119:162
03 0597

119:166

119:166

03 0597

አሁንም


āhunimi


11፤ አሁንም የወንድምህን ደም ከእጅህ ለመቀበል አፍዋን በከፈተች በምድር ላይ አንተ የተረገምህ ነህ። 
5 Мој. 28:15, Јов 16:18, Гал. 3:10
11፤ āhunimi yewenidimihini demi ke’ijihi lemek’ebeli āfiwani bekefetechi bemidiri layi ānite yeteregemihi nehi። 


 11 فَالْانَ مَلْعُونٌ انْتَ مِنَ الارْضِ الَّتِي فَتَحَتْ فَاهَا لِتَقْبَلَ دَمَ اخِيكَ مِنْ يَدِكَ! 

11 walan 'ant maleun min al'ard alty ftht famaha litalaqiy dam akhyk min yadik. 

11 And now art thou cursed from the earth, which hath opened her mouth to receive thy brother's blood from thy hand; 

11. И сада, да си проклет на земљи, која је отворила уста своја да прими крв брата твог из руке твоје.

119:108

119:108
03 0597

уторак, 9. јул 2019.

ዘረጉብኝ

ዘረጉብኝ
zeregubinyi

0597
19 110

 110ኃጢአተኞች ወጥመድን ዘረጉብኝ፤ ከትእዛዝህ ግን አልሳትሁም። 

110ḫat’ī’ātenyochi wet’imedini zeregubinyi፤ keti’izazihi gini ālisatihumi።


110 الأَشْرَارُ وَضَعُوا لِي فَخّاً أَمَّا وَصَايَاكَ فَلَمْ أَضِلَّ عَنْهَا.


110 al'ashrar qad dafaeuu al'afkhakh ; lakunani lm aibtaead ean wasayak.

110 The wicked have laid a snare for me: yet I erred not from thy precepts. 

110. Безбожници су ми метнули замку; али од заповести Твојих не застраних.

በእጅህ

በእጅህ


 109 ነፍሴ ሁልጊዜ በእጅህ ውስጥ ናት፤ ሕግህን ግን አልረሳሁም። 
109 نَفْسِي دَائِماً فِي كَفِّي أَمَّا شَرِيعَتُكَ فَلَمْ أَنْسَهَا.

ከአፌ

ከአፌ
ke’āfē

19 108

108 አቤቱ፥ ከአፌ የሚወጣውን ቃል ውደድ፥ ፍርድህንም አስተምረኝ። 
Ос. 14:2, Јевр. 13:15
108 ābētu፥ ke’āfē yemīwet’awini k’ali widedi፥ firidihinimi āsitemirenyi።
108 ارْتَضِ بِمَنْدُوبَاتِ فَمِي يَا رَبُّ وَأَحْكَامَكَ عَلِّمْنِي.
108. Нека Ти буде угодна, Господе, добровољна жртва уста мојих, и судовима својим научи ме. 

108 Accept, I beseech thee, the freewill offerings of my mouth, O LORD, and teach me thy judgments.

እጅግ

እጅግ
ijigi

0597
19 107
 107 እጅግ ተቸገርሁ፤ አቤቱ፥ እንደ ቃልህ ሕያው አድርገኝ። 

107 ijigi techegerihu፤ ābētu፥ inide k’alihi ḥiyawi ādirigenyi።
107 تَذَلَّلْتُ إِلَى الْغَايَةِ. يَا رَبُّ أَحْيِنِي حَسَبَ كَلاَمِكَ.
107. Поништен сам веома, Господе, оживи ме по речи својој. 

107 I am afflicted very much: quicken me, O LORD, according unto thy word.

ፍርድ

ፍርድ

 106 የጽድቅህን ፍርድ እጠብቅ ዘንድ ማልሁ፥ አጸናሁም። 
106 حَلَفْتُ فَأَبِرُّهُ أَنْ أَحْفَظَ أَحْكَامَ بِرِّكَ.

ለእግሬ

ለእግሬ

 105 ሕግህ ለእግሬ መብራት፥ ለመንገዴ ብርሃን ነው። 
105 ن سِرَاجٌ لِرِجْلِي كَلاَمُكَ وَنُورٌ لِسَبِيلِي.

ለጕሮሮዬ

ለጕሮሮዬ

 103 ቃልህ ለጕሮሮዬ ጣፋጭ ነው፤ ከማርና ከወለላ ይልቅ ለአፌ ጣፈጠኝ። 
103 مَا أَحْلَى قَوْلَكَ لِحَنَكِي! أَحْلَى مِنَ الْعَسَلِ لِفَمِي.

ከፍርድህ

ከፍርድህ

 102 አስተምረኸኛልና ከፍርድህ አልራቅሁም። 
102 عَنْ أَحْكَامِكَ لَمْ أَمِلْ لأَنَّكَ أَنْتَ عَلَّمْتَنِي.

እጠብቅ

እጠብቅ


101 ቃልህን እጠብቅ ዘንድ ከክፉ መንገድ ሁሉ እግሬን ከለከልሁ። 
101 مِنْ كُلِّ طَرِيقِ شَرٍّ مَنَعْتُ رِجْلَيَّ لِكَيْ أَحْفَظَ كَلاَمَكَ.

ትእዛዝህን

ትእዛዝህን

 100 ትእዛዝህን ፈልጌአለሁና ከሽማግሌዎች ይልቅ አስተዋልሁ። 
100 أَكْثَرَ مِنَ الشُّيُوخِ فَطِنْتُ لأَنِّي حَفِظْتُ وَصَايَاكَ.

ምስክርህ

ምስክርህ

 99 ምስክርህ ትዝታዬ ነውና ካስተማሩኝ ሁሉ ይልቅ አስተዋልሁ። 
99 أَكْثَرَ مِنْ كُلِّ مُعَلِّمِيَّ تَعَقَّلْتُ لأَنَّ شَهَادَاتِكَ هِيَ لَهَجِي.

ቀኑን

ቀኑን


 97 አቤቱ፥ ሕግህን እንደ ምን እጅግ ወደድሁ! ቀኑን ሁሉ እርሱ ትዝታዬ ነው። 
97 م كَمْ أَحْبَبْتُ شَرِيعَتَكَ! الْيَوْمَ كُلَّهُ هِيَ لَهَجِي.

ያጠፉኝ

ያጠፉኝ

 95 ኃጢአተኞች ያጠፉኝ ዘንድ ጠበቁኝ፤ ምስክርህን ግን መረመርሁ። 
95 إِيَّايَ انْتَظَرَ الأَشْرَارُ لِيُهْلِكُونِي. بِشَهَادَاتِكَ أَفْطَنُ.

የአንተ

የአንተ
ye’ānite

0597
19 094

94 እኔ የአንተ ነኝ፤ ፍርድህን ፈልጌአልሁና አድነኝ። 


94 inē ye’ānite nenyi፤ firidihini feligē’ālihuna ādinenyi። 


94 لَكَ أَنَا فَخَلِّصْنِي لأَنِّي طَلَبْتُ وَصَايَاكَ.

94 'ana laka: salamani , li'anani qad hadadat mufahiamik.


94 Ја сам Твој, помози ми, јер тражим заповести Твоје. 

94 I am thine, save me: for I have sought thy precepts.

በእርሱ

በእርሱ

 93 በእርሱ ሕያው አድርገኸኛልና ፍርድህን ለዘላለም አልረሳም።

ተድላዬ

ተድላዬ

92 ሕግህ ተድላዬ ባይሆን፥ ቀድሞ በጐስቍልናዬ በጠፋሁ ነበር።

የልቤ

የልቤ

 111 የልቤ ደስታ ነውና ምስክርህን ለዘላለም ወረስሁ። 
111 وَرَثْتُ شَهَادَاتِكَ إِلَى الدَّهْرِ لأَنَّهَا هِيَ بَهْجَةُ قَلْبِي.

ሳምኬት

ሳምኬት

0597
19 112
 112 ለዘላለም ለፍጻሜውም ትእዛዝህን አደርግ ዘንድ ልቤን አዘነበልሁ። ሳምኬት 


112 عَطَفْتُ قَلْبِي لأَصْنَعَ فَرَائِضَكَ إِلَى الدَّهْرِ إِلَى النِّهَايَةِ.

ጠላሁ

ጠላሁ
t’elahu

113 ዓመፀኞችን ጠላሁ፥ ሕግህን ግን ወደድሁ። 
113 ‘amet͟s’enyochini t’elahu፥ ḥigihini gini wededihu።


113 س الْمُتَقَلِّبِينَ أَبْغَضْتُ وَشَرِيعَتَكَ أَحْبَبْتُ.




113 s almutaqalibin 'abghadt washarieatak 'ahbabtu.


113 I hate vain thoughts: but thy law do I love. 

113. Који преступају закон, ја на њих мрзим, а закон Твој љубим.

ረዳቴና

ረዳቴና
redatēna

0597
19 114

114 አንተ ረዳቴና መጠጊያዬ ነህ፥ በቃልህም ተማመንሁ። 

114 ānite redatēna met’egīyayē nehi፥ bek’alihimi temamenihu።
114 سِتْرِي وَمِجَنِّي أَنْتَ. كَلاَمَكَ انْتَظَرْتُ.
114 'ant maladhi wamalja alamina: sa'athq bikilimtik.


114. Ти си заклон мој и штит мој; реч Твоју чекам. 

114 Thou art my hiding place and my shield: I hope in thy word.

እናንተ

እናንተ
0597
19 115
 115 እናንተ ኃጢአተኞች፥ ከእኔ ራቁ፥ የአምላኬንም ትእዛዝ ልፈልግ። 


115 انْصَرِفُوا عَنِّي أَيُّهَا الأَشْرَارُ فَأَحْفَظَ وَصَايَا إِلَهِي.

ደግፈኝ

ደግፈኝ


 116 እንደ ቃልህ ደግፈኝ፥ ሕያውም እሆናለሁ። ከተስፋዬም አልፈር። 


116 اعْضُدْنِي حَسَبَ قَوْلِكَ فَأَحْيَا وَلاَ تُخْزِنِي مِنْ رَجَائِي.

እርዳኝ

እርዳኝ

 117 እርዳኝ እድናለሁም፥ ሁልጊዜም ሥርዓትህን እመረምራለሁ። 


117 أَسْنِدْنِي فَأَخْلُصَ وَأُرَاعِيَ فَرَائِضَكَ دَائِماً.

ዓመፃ

ዓመፃ

 118 ምኞታቸው ዓመፃ ነውና ከሥርዓትህ የሚርቁትን ሁሉ አጐሳቈልሃቸው። 


118 احْتَقَرْتَ كُلَّ الضَّالِّينَ عَنْ فَرَائِضِكَ لأَنَّ مَكْرَهُمْ بَاطِلٌ.

የምድርን

የምድርን

 119 የምድርን ኃጢአተኞች ሁሉ እንደ ርኵሰት አጠፋሃቸው፤ ስለዚህ ምስክርህን ወደድሁ። 


119 كَزَغَلٍ عَزَلْتَ كُلَّ أَشْرَارِ الأَرْضِ لِذَلِكَ أَحْبَبْتُ شَهَادَاتِكَ.

ሠራሁ

ሠራሁ

 121 ፍርድንና ጽድቅን ሠራሁ፤ ለሚያስጨንቁኝ አሳልፈህ አትስጠኝ። 


121 ع أَجْرَيْتُ حُكْماً وَعَدْلاً. لاَ تُسْلِمْنِي إِلَى ظَالِمِيَّ.

ባሪያህን

ባሪያህን

 122 ባሪያህን በመልካም ጠብቀው፤ ትዕቢተኞችም አይጋፉኝ። 


122 كُنْ ضَامِنَ عَبْدِكَ لِلْخَيْرِ لِكَيْ لاَ يَظْلِمَنِي الْمُسْتَكْبِرُونَ.

ሁሉም

ሁሉም

 91 ሁሉም ባሪያዎችህ ናቸውና ቀኑ በትእዛዝህ ይኖራል። 



91 عَلَى أَحْكَامِكَ ثَبَتَتِ الْيَوْمَ لأَنَّ الْكُلَّ عَبِيدُكَ.

እውነትህ


iwinetihi
zh ar en 0597
19 090
 90 እውነትህ ለልጅ ልጅ ናት፤ ምድርን መሠረትሃት እርስዋም ትኖራለች። 
90 iwinetihi leliji liji nati፤ midirini mešeretihati irisiwami tinoralechi።




90 إِلَى دَوْرٍ فَدَوْرٍ أَمَانَتُكَ. أَسَّسْتَ الأَرْضَ فَثَبَتَتْ.
90. Од колена до колена истина Твоја; Ти си поставио земљу, и стоји.

በሰማይ

በሰማይ

 89 አቤቱ፥ ቃልህ በሰማይ ለዘላለም ይኖራል። 


89 ل إِلَى الأَبَدِ يَا رَبُّ كَلِمَتُكَ مُثَبَّتَةٌ فِي السَّمَاوَاتِ.

ከምድር

ከምድር
kemidiri
0597
19 087
87 ከምድር ሊያጠፉኝ ጥቂት ቀርቶአቸው ነበር፤ እኔ ግን ትእዛዛትህን አልተውሁም።

87 kemidiri līyat’efunyi t’ik’īti k’erito’āchewi neberi፤ inē gini ti’izazatihini ālitewihumi።

87 لَوْلاَ قَلِيلٌ لَأَفْنُونِي مِنَ الأَرْضِ. أَمَّا أَنَا فَلَمْ أَتْرُكْ وَصَايَاكَ.

እውነት

እውነት

 86 ትእዛዛትህ ሁሉ እውነት ናቸው፤ በዓመፅ አሳድደውኛል፤ እርዳኝ። 
86 كُلُّ وَصَايَاكَ أَمَانَةٌ. زُوراً يَضْطَهِدُونَنِي. أَعِنِّي.


لاَla

119:004

119:004
03 0597

понедељак, 8. јул 2019.

ቃል

 
k’ali

0597
19 123
123 ዓይኖቼ ለማዳንህ፥ ለጽድቅህም ቃል ፈዘዙ። 
123 ‘ayinochē lemadanihi፥ lets’idik’ihimi k’ali fezezu።

ሕግህ

ሕግህ


 85 ኃጢአተኞች ጨዋታን ነገሩኝ፥ አቤቱ፥ እንደ ሕግህ ግን አይደለም። 

የባሪያህ

የባሪያህ



 84 የባሪያህ ዘመኖች ስንት ናቸው? በሚያሳድዱኝስ ላይ መቼ ትፈርድልኛለህ? 

አልረሳሁም

አልረሳሁም

0597
19 083

 83 በጢስ እንዳለ አቁማዳ ሆኛለሁና፤ ሥርዓትህን ግን አልረሳሁም። 

Јов 30:30, Псал. 18:22, Псал. 119:61

83 bet’īsi inidale āk’umada honyalehuna፤ širi‘atihini gini āliresahumi።


83 لأَنِّي قَدْ صِرْتُ كَزِقٍّ فِي الدُّخَانِ. أَمَّا فَرَائِضُكَ فَلَمْ أَنْسَهَا.


83. Постадох као мех у диму, али Твојих наредаба не заборавих. 

83 For I am become like a bottle in the smoke; yet do I not forget thy statutes.

ምሕረትህ

ምሕረትህ

 124 ለባሪያህ እንደ ምሕረትህ አድርግ፥ ሥርዓትህንም አስተምረኝ። 

መቼ

መቼ

 82 መቼ ታጽናናኛለህ እያልሁ ዓይኖቼ ስለ ቃልህ ፈዘዙ። 

መድኃኒትህን

መድኃኒትህን

 81 ነፍሴ መድኃኒትህን ናፈቀች፤ በቃልህም ታመንሁ። 

ባሪያህ

ባሪያህ 

 125 እኔ ባሪያህ ነኝ፤ እንዳስተውል አድርገኝ፥ ምስክርህንም አውቃለሁ። 

ሻሩት

ሻሩት

 126 ለእግዚአብሔር የሥራ ጊዜ ነው፥ ሕግህንም ሻሩት። 

ድንቆች

ድንቆች


 129 ምስክሮችህ ድንቆች ናቸው፤ ስለዚህ ነፍሴ ፈለገቻቸው።

ፍቺ

ፍቺ

130 የቃልህ ፍቺ ያበራል፥ ሕፃናትንም አስተዋዮች ያደርጋል። 

አፌን

አፌን
āfēni

0597
19 131
131 አፌን ከፈትሁ፥ አለከለክሁም፤ ወደ ትእዛዝህ ናፍቄአለሁና።  
131 āfēni kefetihu፥ ālekelekihumi፤ wede ti’izazihi nafik’ē’ālehuna።

ላሜድ

ላሜድ

 88 እንደ ምሕረትህ ሕያው አድርገኝ፤ የአፍህንም ምስክር እጠብቃለሁ። ላሜድ 

ሜም

ሜም

 96 የሥራህን ሁሉ ፍጻሜ አየሁ፤ ትእዛዝህ ግን እጅግ ሰፊ ነው። ሜም 

ስምህን

ስምህን

132 ስምህን ለሚወድዱ እንድምታደርገው ፍርድ፥ ወደ እኔ ተመልከተ ማረኝም። 

አቅና

አቅና

133 አካሄድን እንደ ቃልህ አቅና፤ ኃጢአትም ሁሉ አይግዛኝ። 

ግፍ

ግፍ

134 ከሰው ግፍ አድነኝ፤ ትእዛዝህንም እጠብቃለሁ። 

ላይ



 135 በባሪያህ ላይ ፊትህን አብራ፥ ሥርዓትህንም አሰተምረኝ። 

ጻድቅ

ጻድቅ

137 አቤቱ፥ አንተ ጻድቅ ነህ፥ ፍርድህም ቅን ነው። 

ጠላቶቼ

ጠላቶቼ

 139 ጠላቶቼ ቃልህን ረስተዋልና የቤትህ ቅንዓት አቀለጠኝ። 

ቃልህ

ቃልህ

140 ቃልህ እጅግ የነጠረ ነው፥ ባሪያህም ወደደው። 

ጽድቅ

ጽድቅ 


142 ጽድቅህ የዘላለም ጽድቅ ነው፥ ቃልህም እውነት ነው። 

ችግር

ችግር

 143 መከራና ችግር አገኙኝ፤ ትእዛዛትህ ግን ተድላዬ ናቸው። 

ቆፍ

ቆፍ

144 ምስክርህ ለዘላለም ጽድቅ ነው፤ እንዳስተውል አድርገኝ፥ በሕይወትም አኑረኝ። ቆፍ 

እፈልጋለሁ

እፈልጋለሁ
ifeligalehu

 145 በፍጹም ልቤ ጮኽሁ፥ አቤቱ፥ ስማኝ፤ ሥርዓትህን እፈልጋለሁ። 
0597
19 145

145 befits’umi libē ch’oẖihu፥ ābētu፥ simanyi፤ širi‘atihini ifeligalehu።
145 ق صَرَخْتُ مِنْ كُلِّ قَلْبِي. اسْتَجِبْ لِي يَا رَبُّ. فَرَائِضَكَ أَحْفَظُ.


145 q sarakht min kuli qalbi. astajib li ya rabu. farayidak 'ahfazu.

 145. Вичем из свега срца: Услиши ме, Господе; сачуваћу наредбе Твоје.

145 I cried with my whole heart; hear me, O LORD: I will keep thy statutes.

ጮኽሁ

ጮኽሁ

 146 ወደ አንተ ጮኽሁ፤ አድነኝ፥ ምስክርህንም እጠብቃለሁ። 

ማለዳ

ማለዳ

147 ማለዳ ጮኽሁ፤ ቃልህንም ተስፋ አድርጌአለሁ። 

እኔ

እኔ

 79 የሚፈሩህና ምስክሮችህን የሚያውቁ ወደ እኔ ይመለሱ። 
79 yemīferuhina misikirochihini yemīyawik’u wede inē yimelesu።

ይፈሩ

ይፈሩ

 78 ትዕቢተኞች በዓመፅ ጠምመውብኛልና ይፈሩ፤ እኔ ግን በትእዛዝህ እጫወታለሁ። 

ናትና


natina


 77 ሕግህ ተድላዬ ናትና ቸርነትህ ትምጣልኝ፥ በሕይወትም ልኑር። 
77 ḥigihi tedilayē natina cherinetihi timit’alinyi፥ beḥiyiwetimi linuri።
77. Нека дође к мени милосрђе Твоје, и оживим; јер је закон Твој утеха моја.

እንደ

እንደ


 75 አቤቱ፥ ፍርድህ ጽድቅ እንደ ሆነች፥ በእውነትህም እንዳስቸገርኸኝ አወቅሁ። 

ደስ

ደስ


 74 በቃልህ ታምኛለሁና የሚፈሩህ እኔን አይተው ደስ ይላቸዋል። 

ሠሩኝ

ሠሩኝ

73 እጆችህ ሠሩኝ አበጃጁኝም፤ እንዳስተውል አድርገኝ፥ ትእዛዛትህንም እማራለሁ። 

ዘንድ

ዘንድ 
zenidi

 71 ሥርዓትህን እማር ዘንድ ያስጨነቅኸኝ መልካም ሆነልኝ። 
Јевр. 12:10

71 širi‘atihini imari zenidi yasich’enek’iẖenyi melikami honelinyi። 

71. Добро ми је што страдам, да се научим наредбама Твојим.

ረጋ

ረጋ

19 070
 70 ልባቸው እንደ ወተት ረጋ፤ እኔ ግን በሕግህ ደስ ይለኛል። 

በዛ

በዛ

0597
19 069
 69 የትዕቢተኞች ዓመፅ በላዬ በዛ፤ እኔ ግን በፍጹም ልቤ ትእዛዛትህን እፈልጋለሁ። 

ቸር

ቸር

 68 አቤቱ፥ አንተ ቸር ነህ፥ በቸርነትህም ሥርዓትህን አስተምረኝ። 

ሳትሁ



 67 እኔ ሳልጨነቅ ሳትሁ፤ አሁን ግን ቃልህን ጠበቅሁ። 

ቅን



 138 ምስክርህን በጽድቅ አዘዝህ፥ እጅግም ቅን ነው። 

ነኝ

ነኝ

 141 እኔ ታናሽና የተናቅሁ ነኝ፤ ትእዛዛትህን ግን አልረሳሁም። 



141 صَغِيرٌ أَنَا وَحَقِيرٌ أَمَّا وَصَايَاكَ فَلَمْ أَنْسَهَا.

አስብ

አስብ

 148 ቃልህን አስብ ዘንድ ዓይኖቼ ለመማለድ ቀደሙ። 

ቸርነትህ

ቸርነትህ

 149 አቤቱ፥ እንደ ቸርነትህ ድምፄን ስማ፤ እንደ ፍርድህ ሕያው አድርገኝ።  

ወደድሁ

ወደድሁ
wededihu
ar en he ko zh sr 19 159

 159 ትእዛዝህን እንደ ወደድሁ ተመልከት፤ አቤቱ፥ በምሕረትህ ሕያው አድርገኝ። 
159 ti’izazihini inide wededihu temeliketi፤ ābētu፥ bemiḥiretihi ḥiyawi ādirigenyi።

159. Гледај, како љубим заповести Твоје, Господе, по милости својој оживи ме.


159 ראה כי פקודיך אהבתי יהוה כחסדך חיני׃

ገዢዎች

ገዢዎች


 161 ገዢዎች በከንቱ አሳደዱኝ፤ ከቃልህ የተነሣ ግን ልቤ ደነገጠብኝ። 

ሕግን

ሕግን

 163 ዓመፃን ጠላሁ ተጸየፍሁም፤ ሕግን ግን ወደድሁ። 

ጊዜ

ጊዜ
gīzē

0597
19 164
 164 ስለ ጽድቅህ ፍርድ ሰባት ጊዜ በቀን አመሰግንሃለሁ። 
164 sile ts’idik’ihi firidi sebati gīzē bek’eni āmeseginihalehu።
164. Седам пута на дан хвалим Те за судове правде Твоје.
Седам autora Синиша Стаматовић

ሰላም



0597
19 165
 165 ሕግህን ለሚወድዱ ብዙ ሰላም ነው፥ ዕንቅፋትም የለባቸውም። 

ጠበቅሁ

ጠበቅሁ
āderigihu

19 166

 166 አቤቱ፥ ማዳንህን ተስፋ አደርግሁ፥ ትእዛዛትህንም ጠበቅሁ። 

166 ābētu፥ madanihini tesifa āderigihu፥ ti’izazatihinimi t’ebek’ihu። 



166 رَجَوْتُ خَلاَصَكَ يَا رَبُّ وَوَصَايَاكَ عَمِلْتُ. 

166 laqad kunt amal fi khilasik , ya rab , wa'ahtafz bimabadiik. 

166. Чекам спасење Твоје, Господе, и заповести Твоје извршујем. 

 166 LORD, I have hoped for thy salvation, and done thy commandments.

ምርኮ

ምርኮ
miriko

19 162
ar sr en he zh
162 ብዙ ምርኮ እንዳገኘ በቃልህ ደስ አለኝ። 

162 bizu miriko inidagenye bek’alihi desi ālenyi።



162 أَبْتَهِجُ أَنَا بِكَلاَمِكَ كَمَنْ وَجَدَ غَنِيمَةً وَافِرَةً.

162 'afrah bikilumtik , bsbb wafrat 'asratuk.


162 Радујем се речи Твојој као онај који задобије велик плен.

162 I rejoice at thy word, as one that findeth great spoil.

ቃልህን

ቃልህን 


 158 ቃልህን አልጠበቁምና ሰነፎችን አይቼ አዘንሁ። 

ናቸው

ናቸው
nachewi
 157 ያሳደዱኝና ያስጨነቁኝ ብዙዎች ናቸው፤ ከምስክር ግን ፈቀቅ አላልሁም። 
157 yasadedunyina yasich’enek’unyi bizuwochi nachewi፤ kemisikiri gini fek’ek’i ālalihumi።

ብዙ



0597
19 156
156 አቤቱ፥ ቸርነትህ እጅግ ብዙ ነው፤ እንደ ፍርድህ ሕያው አድርገኝ። 
156 ābētu፥ cherinetihi ijigi bizu newi፤ inide firidihi ḥiyawi ādirigenyi።

ሩቅ

ሩቅ

155 መድኃኒት ከኅጥኣን ሩቅ ነው፥ ሥርዓትህን አልፈለጉምና። 

ፍረድ

ፍረድ


 154 ፍርዴን ፍረድ አድነኝም፤ ስለ ቃልህ ሕያው አድርገኝ። 

ተመልከት

ተመልከት


 153 ሕግህን አልረሳሁምና ችግሬን ተመልከት አድነኝም። 

ሬስ

ሬስ


152 ከዘላለም እንደ መሠረትኸው ከቀድሞ ጀምሮ ከምስክርህ የተነሣ አወቅሁ። ሬስ 

ቅርብ

ቅርብ

 151 አቤቱ፥ አንተ ቅርብ ነህ፥ መንገዶችህም ሁሉ ቅኖች ናቸው። 

ራቁ

ራቁ

150 በዓመፃ የሚያሳድዱኝ ቀረቡ፥ ከሕግህም ራቁ። 




128 ስለዚህ ወደ ትእዛዝህ ሁሉ አቀናሁ፥ የዓመፅንም መንገድ ሁሉ ጠላሁ። ፌ 



 120 ሥጋዬ አንተን ከመፍራት የተነሣ ደንገጠ፤ ከፍርድህ የተነሣ ፈርቻለሁ። ዔ 

በትእዛዛትህ

በትእዛዛትህ


 66 በትእዛዛትህ ታምኛለሁና መልካም ምክርና እውቀትን አስተምረኝ። 

መልካም

መልካም 
melikami

0597
19 065

 65 አቤቱ፥ እንደ ቃልህ ለባሪያህ መልካም አደረግህ። 

65 ābētu፥ inide k’alihi lebarīyahi melikami āderegihi።
65 ط خَيْراً صَنَعْتَ مَعَ عَبْدِكَ يَا رَبُّ حَسَبَ كَلاَمِكَ.

65 t khayraan sanaet mae eabdik ya rabu hasab kalaamika.


65. Учинио си добро слузи свом, Господе, по речи својој. 

65 Thou hast dealt well with thy servant, O LORD, according unto thy word.

ሁሉ


hulu


19 063

 63 እኔ ለሚፈሩህ ሁሉ፥ ትእዛዝህንም ለሚጠብቁ ባልንጀራ ነኝ። 

63 inē lemīferuhi hulu፥ ti’izazihinimi lemīt’ebik’u balinijera nenyi። 


63 رَفِيقٌ أَنَا لِكُلِّ الَّذِينَ يَتَّقُونَكَ وَلِحَافِظِي وَصَايَاكَ.


 63. У заједници сам са свима који се Тебе боје и који чувају заповести Твоје. 

63 I am a companion of all them that fear thee, and of them that keep thy precepts.
Шта се смејеш? autora Синиша Стаматовић

ጤት


t’ēti

19 064
64 አቤቱ፥ ምሕረትህ በምድር ሁሉ ሞላች፤ ሥርዓትህን አስተምረኝ። ጤት 


64 ābētu፥ miḥiretihi bemidiri hulu molachi፤ širi‘atihini āsitemirenyi። t’ēti 


64 رَحْمَتُكَ يَا رَبُّ قَدْ مَلَأَتِ الأَرْضَ. عَلِّمْنِي فَرَائِضَكَ.


 64. Доброте је Твоје, Господе, пуна сва земља; наредбама својим научи ме. 

64 The earth, O LORD, is full of thy mercy: teach me thy statutes.

ኖን

ኖን

 104 ከትእዛዝህ የተነሣ አስተዋልሁ፤ ስለዚህ የሐሰትን መንገድ ጠላሁ። ኖን 

ጠበቀች

ጠበቀች

167 ነፍሴ ምስክርህን ጠበቀች እጅግም ወደደችው። 

ታው

ታው

168 መንገዶቼ ሁሉ በፊትህ ናቸውና ትእዛዝህንና ምስክርህን ጠበቅሁ። ታው 

ጸሎቴ

ጸሎቴ

 169 አቤቱ፥ ጸሎቴ ወደ ፊትህ ትቅረብ፤ እንደ ቃልህም አስተዋይ አድርገኝ። 

ልመናዬ

ልመናዬ

 170 ልመናዬ ወደ ፊትህ ትድረስ፤ እንደ ቃልህ አድነኝ። 

አስተምረኸኛልና

አስተምረኸኛልና

 171 ሥርዓትህን አስተምረኸኛልና ከንፈሮቼ ምስጋናን አወጡ።

ትእዛዛትህ

ትእዛዛትህ 

172 ትእዛዛትህ ሁሉ ጽድቅ ናቸውና አንደበቴ ቃልህን ተናገረ።

መርጫለሁና

መርጫለሁና

173 ትእዛዛትህን መርጫለሁና እጅህ የሚያድነኝ ይሁን። 

ማዳንህን

ማዳንህን

 174 አቤቱ፥ ማዳንህን ናፈቅሁ፤ ሕግህም ተድላዬ ነው

ጽድቅህ

ጽድቅህ

62 ስለ ጽድቅህ ፍርድ፥ በእኩለ ሌሊት አመሰግንህ ዘንድ እነሣለሁ። 

የኃጥኣን

የኃጥኣን

 61 የኃጥኣን ገመዶች ተተበተቡብኝ፤ ሕግህን ግን አልረሳሁም። 

ለመጠበቅ

ለመጠበቅ

60 ትእዛዝህን ለመጠበቅ ጨከንሁ አልዘገየሁምም። 

ስለ



59 ስለ መንገዶችህ አሰብሁ፥ እግሬንም ወደ ምስክሮችህ መለስሁ። 
59 sile menigedochihi āsebihu፥ igirēnimi wede misikirochihi melesihu።

ልቤ



0597
19 058

 58 በፍጹም ልቤ ወደ ፊትህ ተማለልሁ፤ እንደ ቃልህ ማረኝ። 

እግዚአብሔር

እግዚአብሔር


 57 እግዚአብሔር ክፍሌ ነው፤ ሕግህን እጠብቃለሁ አልሁ። 

57 igizī’ābiḥēri kifilē newi፤ ḥigihini it’ebik’alehu ālihu።

ፈልጌአለሁና

ፈልጌአለሁና

 56 ትእዛዛትህንም ፈልጌአለሁና፤ ይህች ሆነችልኝ። ሔት 

በሌሊት

በሌሊት

 55 አቤቱ፥ በሌሊት ስምህን አሰብሁ፥ ሕግህንም ጠበቅሁ። 

በእንግድነቴ

በእንግድነቴ

 54 በእንግድነቴ አገር ሥርዓትህ መዝሙር ሆነችኝ። 

ሕግህን

ሕግህን

 53 ሕግህን ከተዉ ከኃጢአተኞች የተነሣ ኅዘን ያዘኝ። 

ከጥንት

ከጥንት 

 52 ከጥንት የነበረውን ፍርድህን አሰብሁ፥ አቤቱ፥ ተጽናናሁም። 

ትዕቢተኞች

ትዕቢተኞች

 51 ትዕቢተኞች እጅግ ዐመፁ፤ እኔ ግን ከሕግህ አልራቅሁም። 

ሕያው

ሕያው

 50 ቃልህ ሕያው አድርጎኛልና ይህች በመከራዬ ደስ አሰኘችኝ። 

ተስፋ

ተስፋ

 49 ለባሪያህ ተስፋ ያስደረግኸውን ቃልህን አስብ። 

እጆቼንም

እጆቼንም 

 48 እጆቼንም ወደ ወደድኋቸው ወደ ትእዛዛትህ አነሣለሁ፤ ሥርዓትህንም አሰላስላሁ። ዛይ 

እጅግም

እጅግም

 47 እጅግም በወደድኋቸው በትእዛዛትህ ደስ ይለኛል። 

በነገሥታት

በነገሥታት

 46 በነገሥታት ፊት ምስክርህን እናገራለሁ፥ አላፍርምም፤ 

ትእዛዛትህንም

ትእዛዛትህንም

 45 ትእዛዛትህንም ፈልጌአለሁና አስፍቼ እሄዳለሁ። 

ለዘላለም

ለዘላለም

44 ለዘላለም ዓለም ሁልጊዜ ሕግህን እጠብቃለሁ። 

በፍርድህም

በፍርድህም
befiridihimi

0597
19 043
43 በፍርድህም ታምኛለሁና የእውነትን ቃል ከአፌ ፈጽመህ አታርቅ። 
43 befiridihimi taminyalehuna ye’iwinetini k’ali ke’āfē fets’imehi ātarik’i።
43 وَلاَ تَنْزِعْ مِنْ فَمِي كَلاَمَ الْحَقِّ كُلَّ النَّزْعِ لأَنِّي انْتَظَرْتُ أَحْكَامَكَ. 

43 And take not the word of truth utterly out of my mouth; for I have hoped in thy judgments. 
43. Немој узети никад од уста мојих речи истине, јер чекам судове Твоје.

በቃልህ

በቃልህ

42 በቃልህ ታምኛለሁና ለሚሰድቡኝ በነገር እመልስላቸዋለሁ።

ቃልህ

ቃልህ

41 አቤቱ፥ እንደ ቃልህ፥ ምሕረትህና መድኃኒትህ ይምጡልኝ። 

እነሆ

እነሆ

 40 እነሆ፥ ትእዛዝህን ናፈቅሁ፤ በጽድቅህ ሕያው አድርገኝ ዋው 

ፍርድህ

ፍርድህ

 39 ፍርድህ መልካም ናትና የተጠራጠርሁትን ስድብ ከእኔ አርቅ። 

እንዲፈራህ

እንዲፈራህ

 38 እንዲፈራህ ባሪያህን በቃልህ አጽና። 

ከንቱ

ከንቱ

 37 ከንቱ ነገርን እንዳያዩ ዓይኖቼን መልስ፤ በመንገድህ ሕያው አድርገኝ።

ምስክርህ

ምስክርህ

 36 ልቤን  ምስክርህ አዘንብል፥ ወደ ስስትም አይሁን። 

እርስዋን

እርስዋን


 35 እርስዋን ወድጃለሁና የትእዛዝህን መንገድ ምራኝ። 

እንዳስተውል

እንዳስተውል

0597
19 034

 34 እንዳስተውል አድርገኝ፥ ሕግህንም እፈልጋለሁ፤ በፍጹም ልቤም እጠብቀዋለሁ። 


34 فَهِّمْنِي فَأُلاَحِظَ شَرِيعَتَكَ وَأَحْفَظَهَا بِكُلِّ قَلْبِي.

መንገድ

መንገድ


 33 አቤቱ፥ የሥርዓትህን መንገድ አስተምረኝ፥ ሁልጊዜም እፈልገዋለሁ። 

ልቤን

ልቤን


 32 ልቤን ባሰፋኸው ጊዜ፥ በትእዛዝህ መንገድ ሮጥሁ። ሄ 

ምስክርህን

ምስክርህን


31 አቤቱ፥ ምስክርህን ተጠጋሁ፤ አታሳፍረኝ። 

የእውነትህን

የእውነትህን



 30 የእውነትህን መንገድ መረጥሁ፥ ፍርድህንም አልረሳሁም። 

ከኀዘን

ከኀዘን

 28 ከኀዘን የተነሣ ነፍሴ አንቀላፋች፤ በቃልህ አጠንክረኝ። 

መንገድህን

መንገድህን


26 መንገድህን ነገርሁ ሰማኸኝም፤ ሥርዓትህን አስተምረኝ። 

ወደ



 25 ነፍሴ ወደ ምድር ተጠጋች፤ እንደ ቃልህ ሕያው አድርገኝ። 

ምስክርህም

ምስክርህም

 24 ምስክርህም ተድላዬ ነው፥ ሥርዓትህም መካሪዬ ነው። ዳሌጥ 

ከትእዛዛትህ

ከትእዛዛትህ

 21 ከትእዛዛትህ የሳቱትን ትዕቢተኞችንና ርጉማንን ዘለፍህ። 

ሁልጊዜ

ሁልጊዜ


 20 ነፍሴ ሁልጊዜ ፍርድህን እጅግ ናፈቀች። 

ከእኔ

ከእኔ

19 እኔ በምድር እንግዳ ነኝ፤ ትእዛዛትህን ከእኔ አትሰውር። 
19 inē bemidiri inigida nenyi፤ ti’izazatihini ke’inē ātisewiri።

ዓይኖቼን

ዓይኖቼን

 18 ዓይኖቼን ክፈት፥ ከሕግህም ተኣምራትህን አያለሁ። 

ለባሪያህ

ለባሪያህ


17 ለባሪያህ መልካም አድርግ ሕያው እንድሆን፥ ቃልህንም እንድጠብቅ። 

በትእዛዝህ

በትእዛዝህ

16 በትእዛዝህ ደስ ይለኛል፤ ቃልህንም አልረሳም። ጋሜል 

አሰላስላለሁ

አሰላስላለሁ


15 ትእዛዝህን አሰላስላለሁ፥ መንገድህንም እፈልጋለሁ። 

እንደ

እንደ
inide
0597
19 014

14 እንደ ብልጥግና ሁሉ በምስክርህ መንገድ ደስ አለኝ። 

14 inide bilit’igina hulu bemisikirihi menigedi desi ālenyi።
14 بِطَرِيقِ شَهَادَاتِكَ فَرِحْتُ كَمَا عَلَى كُلِّ الْغِنَى.



14 I have rejoiced in the way of thy testimonies, as much as in all riches.

14. На путу откривења Твојих радујем се као за велико богатство.

የአፍህን

የአፍህን


13 የአፍህን ፍርድ ሁሉ በከንፈሬ ነገርሁ። 

ነህ




12 አቤቱ፥ አንተ ቡሩክ ነህ፤ ሥርዓትህን አስተምረኝ።